Month: November 2022

የአማራ ክልል ከፍተኛ ሃላፊዎች በሮም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ድጋፍ በጣሊያን ቦሎኛ እየተካሄደ በሚገኘው EIMA Exhibition ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ።

በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሃይለማርያም ከፍያለው የተመራ የሉዑካን ቡድን በሮም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ድጋፍ በጣሊያን ቦሎኛ እየተካሄደ በሚገኘው EIMA…

የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪ ላይ የተሰማሩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች በጣልያን ሀገር ረሚኒ ከተማ ላይ እየተካሄደ ባለው የGreen Technology International Expo ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ።

የሮም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ከተ.መ.ድ ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO) ጋር በመተባበር በተደረገላቸው ድጋፍ በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል፣ ደረቅ ቆሻሻ አያያዝ፣ አወጋገድና ጥቅም…

Twitter
Facebook
Instagram