ጠቅልለው ወደ ሀገር ቤት ሲገቡ በግል መገልገያ ዕቃዎች መመሪያ ቁጥር 51/2010 መሰረት እቃዎች ለማስገባት ለሚፈልጉ አመልካቾች
- እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንሰጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈላጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ይላኩ፡፡
- አገልግሎቱን ለመጠየቅ አምስት አመትና ከዚያ በላይ በውጭ አገር የኖሩ መሆን ይኖርብዎታል።
- በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ አገልግሎቱን መጠየቅ አይችሉም፡፡
- የግል መገልገያ ዕቃዎች መመሪያ ቁጥር 51/2010፣ ጠቅልለው ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ፣ የግል መገልገያ ዕቃዎች ዝርዝር ( PDF↓)
አገልግሎቱ ለማግኘት የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟሉ
- አምስት አመትና ከዚያ በላይ በውጭ አገር መቆየትዎን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ (የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ወይም ሌላ ማስረጃ)
- ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ በሁለት ኮፒ
- በጣልያን አገር ነዋሪ መሆንዎን የሚያሳይ ማስረጃ በሁለት ኮፒ
- መጠየቂያ ቅጽ መሙላት
- የሚያስገቡት እቃዎች ዝርዝር በሁለት ኮፒ
Requirements for Shipping Human Remains
The Government of Ethiopia depends upon Ethiopian Airlines to set the regulations for the transport of human remains. Ethiopian Airlines requires the following documentation to fly human remains to Ethiopia.
- Original and a Copy of Death Certificate.
- Original and a Copy of letter from the funeral home showing:-
- Embalming or preserving the (dead) body by standard Italian methods
- Use of a hermetically sealed casket
- Original and a Copy of Non-contagious disease letters issued by the local health authority and/or Department of Health
- Original and a copy of Burial Permit
- A copy of the deceased passport
If all of the requirements listed above are met, the Embassy will issue the permit for the shipment of the body within 30 minutes.
Ethiopians and Foreign Nationals of Ethiopian origin living and working outside Ethiopia are eligible to open a Diaspora Bank Account with the Commercial Bank of Ethiopia.
You can open a Diaspora Account in 3 easy steps. For further information on the types of accounts available, please visit the Commercial Bank of Ethiopia website.
- Complete Application Form – PDF
- Gather Supporting Documents
- Completed application form
- Your passport
- One recent passport-sized photo