Authentication and Legalization

Authentication of Documents for citizens of Ethiopian Nationality:

  • All documents submitted for authentication must be previously authenticated by the Prefecture or by the Public Prosecutor or the Chamber of Commerce or by a court or by the Minister of Health or by any Italian government authorities in charge.
  • All documents must include a copy of each page and the completed application form. 

የሰነድ ማረጋገጥ

የትምህርት፣ የልደት፣ የጋብቻ፣ የመንጃ ፍቃድና የመሳሰሉት የምስክር ወረቀቶች ማረጋገጥ

    • ኦርጅናል ዶክመንት
    • የመኖሪያ ፍቃድ 1 ፎቶ ኮፒ
    • ፓስፖርት 1 ፎቶ ኮፒ

የአገልግሎት ክፍያ:-

    • ለኢትዮጵያውያን:- 58 ዩሮ
    • ለውጭ ዜጋ :- 90 ዩሮ

የፍርድ ቤት ውሳኔዎች፣ ሃብት ነክ ጉዳዮች፣ የውክልና ሰነድ ማረጋገጥ እና የመሳሰሉት ወረቀቶችን ለማረጋገጥ

    • የመኖሪያ ፍቃድ 1 ፎቶ ኮፒ
    • ፓስፖርት 1 ፎቶ ኮፒ

የአገልግሎት ክፍያ:-

    • ለኢትዮጵያውያን:- 61 ዩሮ
    • ለውጭ ዜጋ :- 95 ዩሮ

ለውጭ ዜጋ ሰነድ ለማረጋገጥ መሟላት ያለበት

    • ኦርጅናል ዶክመንት
    • ውክልና እና ሀብት ነክና የመሳሰሉ ዶክመንቶች (ፕሮኩራ) የተረጋገጠ
    • የጋብቻ፣ የትምህርት እና የመሳሰሉ ዶክመንቶች (ፐርፌክቱራ) የተረጋገጠ
    • የመኖሪያ ፍቃድ  ኮፒ
    • ፓስፖርት ኮፒ

ማሳሰብያ:-

    • ከኢትዮጵያ የሚመጡ ማንኛውም ዶክመንቶች በውጭ ጉዳይ ሚ/ር የተረጋገጠ ዶክመንት ያስፈልጋል።
Twitter
Facebook
Instagram