በጄኖአ የክብር ቆንስላ ፅ/ቤት ማስጀመር ጎን ለጎን ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከጄኖአ ግዛት ፖሊስ ኮማንደር ጄኔራል ጄራርዶ ፔቲቶ ጋር የተወያዩ ሲሆን በውይይታቸው በአካባቢው ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው እንዲሁም አዲስ ለተሾሙት የክብር ቆንስል ድጋፍ እንዲሰጡ ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ጠይቀዋል:: ፖሊስ ኮማንደር ጄኔራሉም በበኩላቸው አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርጉ ገልጸውላቸዋል::
 
No photo description available.  No photo description available.
Twitter
Facebook
Instagram