Lassiez-passer

Laissez-passer

የሊሴ ፓሴ ማመልከቻዎች በዲጂታል ኦንላይን አገልግሎት የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ድህረ ገጽ፡  www.digitalinvea.com ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • ሶስት ጉርድ ፎቶ ግራፍ የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ፣ መደቡ ነጭ የሆነ)
  • ፓስፖርት አንድ ኮፒ 
  • ፐርሜሶ ዲ ሶጆርኖ አንድ ኮፒ
  • ካርታ ዲ አይደንቲታ አንድ ኮፒ
  • ማመልከቻ ማቅረብ
  • ቅጽ መሙላት Laizzer Passer application form
  • ክፍያ 118 ዩሮ
Twitter
Facebook
Instagram