የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ግብርና ሚኒስትር ክቡር አቶ ዑመር ሁሴን በእርሻና ምግብ ድርጅት (FAO) የእጅ ለእጅ የድጋፍ ማዕቀፍ (Hand in Hand initiative) የሚተገበር ፕሮጀክት መነሻ ሀሳብ በዓለም ምግብ ፎረም (WFF) መድረክ አቀረቡ::
ክቡር ሚኒስትሩ በገለጻቸው ማዕቀፍ ትኩረት የሚያደርግባቸው አራት በተለዩ ምርቶች ስንዴ፣ ቡና፣ አቮካዶና የእንስሳት ተዋፆኦ መሆኑን ጠቅሰው በዋናነት በቡልቡላ እና ይርጋለም…