የኢትዮጵያ መንግስት ከትግራይ ክልል ጋር ያለውን ግጭትና ጦርነት በሠላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚቻለውን ጥረት እያደረገ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ያለግጭት ለአንድም ቀን መዋል፣ማደር የማይችለው ህዋሃት ሶስተኛ ዙር ወረራ መክፈቱን አምባሳደር ደሚቱ ተናግረዋል።
ተሳታፊዎቹም በሀገራቸው ሰላም እና ልማት ጉዳይ ዘብ እንደሚቆሙና ለዚህም ተከታታይ ስራዎች እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል::
በተጨማሪም ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ማስጨረሻ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ፕሮግራምች እና የህዳሴ ግድብ ቦንድ ግዥም በተጠናከረ ሁኔታ እንደሚቀጥሉ ቃል ገብተዋል::
Twitter
Facebook
Instagram