በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችና በሀገራዊ የሀብት አሰባሰብ ጥሪ ዙሪያ በሳይፕረስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ውይይት ተድርጓል:: በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተለይ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት የወደሙ ህዝባዊ ተቋማትን መልሶ ለመገንባትና ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው የወገኖቻቸውን ድጋፍና እርዳታ የሚሹ ዜጎችን ለማቋቋም የገንዘብ እርዳታ ማድረግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ዙሪያ ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል :: የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው በጦርነትና በተለያዩ ግጭቶች የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም በመንግስት የሚደረገውን ጥረት በገንዘብ ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል:: 20 Post navigation Ambassador Demitu Hambisa holds discussion with Director General for Middle East and Africa Affairs at the Ministry of foreign affairs of the Republic of Cyprus. On the side line of 50th Session of the Committee on the World Food Security (CFS) Ethiopia co-hosted Side-event discussion with the Food and Agricultural Organization (FAO)