በጦርነት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ማቋቋሚያ የሚሆን የገንዘብ እርዳታ ተደረገ።
በሮም የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ በሀገራችን በጦርነት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ማቋቋሚያ ያሰባሰቡትን 5914 ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ በሮም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ድረስ…
በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችና በሀገራዊ የድጋፍ ጥሪ ዙሪያ በጣሊያንና ግሪክ ሀገራት ከሚኖሩ ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎችና ተወካዮች ጋር የዙም ውይይት ተደረገ።
በሮም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ መስከረም 08 ቀን 2015ዓ.ም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችና በሀገራዊ የሀብት አሰባሰብ ጥሪ ዙሪያ በጣሊያንና በግሪክ ከሚኖሩ ከተለያዩ የሃይማኖት…
H.E. Ambassador Demitu Hambisa conferred with the Director General of the Food and Agriculture Organization (FAO)
Today September 14, 2022, H.E. Ambassador Demitu Hambisa holds bilateral discussion with the Director General of FAO H.E. QU Dongyu.…
የኢትዮጵያ አንድነት ቀን በሮም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ተከበረ
አሮጌው 2014 አመት ተገባዶ አዲሱ የ2015 አመት መግቢያ ዋዜማ ላይ የኢትዮጵያ አንድነት ቀን በሚል ጳጉሜ 5/ 2014 አንድነታችን በዘመናት አብሮነታችን…