በሮም የአ.ፌ.ዲ. ሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት ከሰኔ 16 – 17 ዓ.ም የተካሄደውን የቢዝነስ ፎረም ተከትሎ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎችና ባለሃብቶች በተለያዩ ፋብሪካዎች የመስክ ጉብኝት፣ ውይይትና አብሮ ለመስራት የወሰኑት ደግሞ የመግባቢያ ሰነድ በመፈራራም ፕሮግራሙ ተጠናቋአል:: 16 Post navigation በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የሁለት ቀን የቢዝነስ ፎረም ተጠናቀቀ በሮም ጊዜያዊ የገቢ ማሰባሰቢያ አስተባባሪ ኮሚቴ ተወካዮች ውይይት ተደረገ