እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር 01 ቀን 2022 ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምብሳ የAGENZIA DI STAMPA NATIONALE (DIRE) የዜና ተቋም ጋዘጠኛ Mr. Vincenzo Giardina በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ፣ የህወኃት የሰላም ድርድር ወደ ጎን መተውና ዳግም ወረራ፣ ስለ ሰላም ድርድር በተለይም መንግስት ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ ለሰላማዊ ድርድር ያለው ቁርጠኝነት፣ እና ሌሎች በርካታ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያና መልስ ሰጥተውበታል:: በጥያቄና መልሳቸው በአፍሪካ ህብረት እየተመራ ለሚገኘው ሰላማዊ ድርድር መንግስት ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ ችግሩን በሰላማዊ ለመቋጨት ዝግጁ እንደሆነ ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ አስምረውበታል::
Today at this morning, Ambassador Demitu Hambisa spoke with the AGENZIA DI STAMPA NATIONALE (DIRE) News Agency journalist Mr. Vincenzo Giardina in her office
Today, on 01 September 2022 Ambsaador Demitu Hambisa has made interview with the AGENZIA DI STAMPA NATIONALE (DIRE) News Agency journalist Mr. Vincenzo Giardina in her office. The talk focused on the current situation of Ethiopia ranging from the TPLF re-invasion, Humanitarian issues, Welkait (western Tigray), the way out of the conflict and other pertinent issues. In her dialogue, Ambassador Demitu underlined the commitment of the government of Ethiopia to engage in peace talks without precondition, at any venue and at any time under the leadership of the African Union’s peace process.