NOTICE

ByWebsite

Sep 26, 2022
በጣሊያንና አካባቢ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ሮም የሚገኘው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ በ2015 ዓ.ም ለሚከበረው የመስቀል በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን እየገለፀ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ኤምባሲያችን በነገው እለት ማለትም መስከረም 17 ቀን 2015 ዓ.ም ዝግ ሆኖ ስለሚውል አገልግሎት የማንሰጥ መሆናችንን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
A TUTTI GLI ETIOPI RESIDENTI IN ITALIA, L’AMBASCIATA DELLA REPUBBLICA FEDERALE DEMOCRATICA DI ETIOPIA A ROMA ESPRIME I MIGLIORI AUGURI PER LA FESTA DELLA CROCE E VI INFORMA CHE LA NOSTRA AMBASCIATA RIMARRA’ CHIUSA DOMANI, 27 SETTEMBRE 2022 PER LA FESTA DEL MESKEL (SCOPERTA DELLA VERA CROCE).
Twitter
Facebook
Instagram