ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሚኒስትሮች ልዑክ ቡድን በሮም፤ ጣሊያን የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ከፕሬዝዳንት ሴርጂዮ ማታሬላ ጋር ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት በኢትዮጵያ እና ጣሊያን መካከል ስላለው ግንኙነት እንዲሁም በሌሎች ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።
Prime Minister Abiy Ahmed and a Ministerial Delegation are currently in Rome, Italy for a working visit which included a meeting with President of Italy, Sergio Mattarella. In the bilateral meeting with President Mattarella, the two discussed continued relations between Ethiopia and Italy among other current global and regional issues.
Twitter
Facebook
Instagram