Month: May 2023

በጣሊያን ሊጉሪያ፣ ጄኔኦ ከተማ፣ ቪያሌ ዲአወስታና ቱስካኒ ክልሎች የሚሸፍን የኢትዮጵያ የክብር ቆንስላ በጄኖአ ከተማ ተከፈተ::

የቆንስላ ፅ/ቤት መከፈትን ምክንያት በማድረግ ከ150 በላይ የሚሆኑ ከሶስቱ ክልሎችና ከጄኖአ ከተማ የተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች፣ የጄኖአ ከተማ አስተዳደርና…

ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሰርቢያ ፕሬዝዳንት አለክሳንደር ቩቺች አቀረቡ።

በሰርቢያ ሪፐብሊክ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስላጣን አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ የሹመት ደብዳቤያቸውን በዛሬው ቀን ለሰርቢያው ፕሬዝዳንት አለክሳንደር ቩቺች አቅርበዋል:: ክብርት…

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከአለም አቀፍ ወኪሎቹ ጋር አመታዊ ስብሰባ በሮም ጣሊያን እያካሄደ ይገኛል። Ethiopian Shipping and Logistic Service holds an annual meeting with its worldwide agents

ሚያዝያ 27 እና 28 ቀን 2023 ዓ.ም የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የስራ አፈፃፀሙን፣ የአሰራር ጉድለቶችን እና በቀጣይ በሚከናወኑ…

Twitter
Facebook
Instagram