በሰርቢያ ሪፐብሊክ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስላጣን አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ የሹመት ደብዳቤያቸውን በዛሬው ቀን ለሰርቢያው ፕሬዝዳንት አለክሳንደር ቩቺች አቅርበዋል:: ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ የሹመት ደብዳቤያቸውን ባቀረቡበት ወቅት ከፕሬዝዳንቱ ጋር ባደረጉት ውይይት ኢትዮጵያ ከሰርቢያ ጋር ያላትን ታሪካዊ ግንኙነት አስታውሰው የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በንግድና ኢንቨስትመንት ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገልጸውላቸዋል:: ፕሬዝዳንቱ በበኩላቸው የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነት ማጠናከር ጠቃሚ መሆኑን ገልጸዋል::
H.E. Ambassador Demitu Hambisa presents a letter of credence to H.E. Aleksandar Vučić, President of the Republic of Serbia.
Today 22 May 2023, H.E. Ambassador Demitu Hambisa presented the letter of credence to the President of the Republic of Serbia H.E. Aleksandar Vučić On the occasion, Ambassador Demitu exchanged views with the president regarding the longstanding relationship between the two sisterly countries and also expressed her commitment to strengthen the two countries ties mainly in trade and investment. The President on his part stressed the importance of continuing the historical relationship between the two countries.